ቤት በታላቅ የዋጋ ቅናሽ for sale & price in Ethiopia

Price : 750,000.00 ETB

Description

ዶላር ቀረ!! በብር ሆነ!! አያት ሪልስቴት ላይ በዶላር የነበረው የቤቶች ግብይት ቀርቶ በብር ተደርጓል! ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ። 700 ሺ ብር ቅድሚያ በመክፈል የቤት ባለቤት የሚሆኑበት ዕድል ነው። ለመኖሪያ ምቹ በሆኑት በአያት ሂልቦተም እና የተባበሩት ማደያ ጎን ይዞላችሁ መቷል። በሙሉና በከፊል ግንባታ አማራጭ የቀረቡ ቤቶች እና ሱቆች አሉን።        እኚህ ቤቶች                ■ ጄኔሬተር                ■ ሁለት ሊፍት                ■ የከርሰምድር ውሃ                ■ የውሃ ታንከር                ■ የመኪና ማቆሚያ                ■ የቆሻሻ ማስወገጃ  .. የተሙዋሉላቸው ናቸው።   የውስጥ ፊኒሽንጉን በራሶ መጨረስ ከፈለጉ ከዋጋ ቅናሽ ጋር አማራጮች ቀርበዋል። በርካታ የካሬ አማራጮችም አሉ ባለ ሁለት መኝታ 70 , 80 , 90 , 95 ካሬ ባለ 3 መኝታ ከ107 እስከ 161 ካሬ ድረስ ዝግጁ ናቸው። በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤቶቹን የራስዎ ያድርጉ። አጠቃላይ ዋጋው ላይ ከተደረገው ቅናሽ በተጨማሪም ክፍያዎት ላይ የተመሰረተ እስከ 25% የሚደርስ የቅናሽ ፓኬጅም አለ። ክፍያው በረጅም ጊዜ ይሁን ካሉም አያት  ከ10-30 ዓመት በረጅም ጊዜ መክፈል የሚችሉበት አማራጭ አዘጋጅቷል። በዚህ ለአጭር ጊዜ ይቆያል በተባለ ቅናሽና ለውጥ ተጠቃሚ ይሁኑ ይሎታል አያት ሪልስቴት።         አያት ዞሮ መግቢያዬ!                ለበለጠ መረጃ       09-*******       09-*******

Share this with your friends